በራሱ አራሚ ተግባር የ አገባብ ዝርዝር
እዚህ ዝርዝር ጋር ለመድረስ: በ ቀኝ-ይጫኑ በትክክል ያልተጻፈው ቃል ላይ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: በትክክል ያልተጻፈውን ቃል ለ መመልከት: ይምረጡ መሳሪያዎች - ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ
<የ መቀየሪያ ማሳሰቢያ>
ይጫኑ በ ቃሉ ላይ ለ መቀየር የደመቀውን ቃል: ይጠቀሙ በራሱ አራሚ ንዑስ ዝርዝር በ ቋሚነት ለ መቀየር
ፊደል አራሚ
መክፈቻ የ ፊደል አራሚ ንግግር
መጨመሪያ
የ ደመቀውን ቃል በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ መዝገበ ቃላት ውስጥ መጨመሪያ
ሁሉንም መተው
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ሁሉንም የ ደመቁ ቃላቶች ሁኔታዎች መተው
በራሱ አራሚ
ሁልጊዜ የ ደመቀ ቃል ለ መቀየር: ይጫኑ ቃሉን ከ ዝርዝር ውስጥ: የ ቃሉ ማጣመሪያ ይቀመጣል በ መቀየሪያ ሰንጠረዥ ውስጥ ከ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - መቀየሪያ
ቃል ነው <የ ቋንቋው ስም>
የ ቋንቋ ማሰናጃውን ይቀይሩ ለ ደመቀው ቃል: ቃሉ በሌላ መዝገበ ቃላት ውስጥ ይገኝ እንደሆን
አንቀጽ ነው <name of language>
የ ቋንቋ ማሰናጃውን ይቀይሩ ለ አንቀጽ የ ደመቀውን ቃል ለያዘው: ቃሉ በሌላ መዝገበ ቃላት ውስጥ ይገኝ እንደሆን