ለ ቋንቋ ምርጫዎች

መወሰኛ የ በራሱ አራሚ ምርጫ ለ ትምህርተ ጥቅስ ምልክቶች እና ለ ተወሰነ ምርጫ ለ ጽሁፉ ቋንቋ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች - የ ቋንቋ ምርጫ tab


እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ እንዲያርም [ጽ]: ወይንም የ ነበረ ጽሁፍ በሚያሻሽሉ ጊዜ [ማ]

መጨመሪያ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት ከ ስርአተ ነጥብ በፊት ምልክት ማድረጊያ ለ ፈረንሳይኛ ጽሁፍ

ምንም ያልተሰበረ ክፍተት ማስገቢያ ";", "!", "?", ":" እና "%" የ ባህሪው ቋንቋ በሚሰናዳ ጊዜ ወደ French (France, Belgium, Luxembourg, Monaco, or Switzerland) እና በፊት ":" የ ባህሪው ቋንቋ በሚሰናዳ ጊዜ ወደFrench (Canada).

አቀራረብ የ መደበኛ ቁጥር መድረሻ (1ኛ ... 1)

አቀራረብ የ መደበኛ ቁጥር መድረሻ እንደ 1ኛ: 2ኛ: ወይንም 3ኛ: እንደ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ: ለምሳሌ: በ አማርኛ ጽሁፍ ውስጥ 1ኛ: ይቀየራል ወደ 1:

የ ማስታወሻ ምልክት

ማስታወሻ ይህ የሚፈጸመው ለ ቋንቋ ስምምነት ካለው ነው የ ቁጥር አቀራረብ እንደ በትንንሹ ከፍ ብሎ መጻፊያ


ነጠላ ጥቅሶች / ድርብ ጥቅሶች

የ መቀየሪያ ባህሪዎችን ይወስኑ ለ መጠቀም ለ ነጠላ ወይም ድርብ ጥቅስ ምልክቶች

መቀየሪያ

ራሱ በራሱ መቀየሪያ ነባር የ ስርአት ምልክቶችን ወደ ነጠላ የ ጥቅስ ምልክት በ ተለየ ባህሪ እርስዎ በሚወስኑት

የ ጥቅስ መጀመሪያ

ይምረጡ የ ተለዩ ባህሪዎች ራሱ በራሱ መቀየሪያ የ አሁኑን የ ተከፈተውን የ ጥቅስ ምልክት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እርስዎ ሲመርጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - መፈጸሚያ

የ ጥቅስ መጨረሻ

ይምረጡ የ ተለዩ ባህሪዎች ራሱ በራሱ መቀየሪያ የ አሁኑን የ ተከፈተውን የ ጥቅስ ምልክት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እርስዎ ሲመርጡ አቀራረብ - በራሱ አቀራረብ - መፈጸሚያ

ነባር

የ ጥቅስ ምልክት ወደ ነባር ምልክት እንደ ነበር መመለሻ

የ ንግግር ቁልፎች

እንደ ነበር መመለሻ

የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው

መሰረዣ

ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ

እሺ

ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ