የተለዩ

ይወስኑ የ አሕፃሮተ ቃል ወይንም ፊደል ቅልቅሎች እርስዎ LibreOffice ራሱ በራሱ እንዳይታረም የሚፈልጉትን

እርስዎ የ ገለጹት የ ተለየ እንደ ቋንቋ ማሰናጃው አይነት ይለያያል: እርስዎ ከ ፈለጉ የ ቋንቋ ማሰናጃውን መቀየር ይችላሉ በ መምረጥ የ ተለየ ቋንቋ በ መቀየሪያ ከ ቋንቋ ሳጥን ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች - የተለዩ tab


ለ ቋንቋዎች መቀየሪያ እና የተለዩ ሁኔታዎች:

ቋንቋ ይምረጡ እርስዎ መፍጠር ወይንም ማረም ለሚፈልጉት መቀየሪያ ደንቦች LibreOffice በ መጀመሪያ የ ተለየ ለ ቋንቋው የ ተገለጹ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ የ ተገለጹ ይፈልጉ በ ሰነዱ ውስጥ: እና ከዛ በኋላ ቀሪውን ቋንቋዎች ይፈልጉ

ምህጻረ ቃል (ምንም አቢይ ፊደል የለም)

ይጻፉ አኅጽሮተ ቃል ነጥብ አስከትለው: እና ከዛ ይጫኑ አዲስ ይህ ይከለክላል LibreOffice ራሱ በራሱ የ መጀመሪያውን ቃል ፊደል አቢይ ከ ማድረግ ከ ነጥብ ቀጥሎ የሚመጣውን ከ አኅጽሮተ ቃል መጨራሻ በኋላ

የ አኅጽሮተ ቃል ዝርዝር ራሱ በራሱ የማያርማቸው ቃል ከ ዝርዝር ውስጥ ለ ማስወገድ: ይምረጡ ቃሉን: እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ

በ ሁለት አቢይ ፊደል የሚጀምር ቃል INitial CApitals

ይጻፉ ቃል ወይንም አኅጽሮተ ቃል የሚጀምር በ ሁለት አቢይ ፊደሎች የሚጀምር እርስዎ የማይፈልጉት LibreOffice ለ መቀየር ወደ አንድ አቢይ ፊደል: ለምሳሌ: ያስገቡ PC ለ መከለከል LibreOffice ከ መቀየር PC ወደ Pc.

የ ቃላቶች ወይንም አኅጽሮተ ቃሎች ዝርዝር የሚጀምሩ በ ሁለት አቢይ ፊደሎች ራሱ በራሱ የማያርማቸው: ሁሉም ቃሎች የሚጀምሩ በ ሁለት አቢይ ፊደሎች በ ሜዳ ውስጥ ተዘርዝረዋል ከ ዝርዝር ውስጥ ቃል ለ ማስወገድ: ይምረጡ ቃሉን እና ከዛ ይጫኑ ማጥፊያ

አዲስ

የ አሁኑን ማስገቢያ ወደ የተለዩ ዝርዝር መጨመሪያ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

በራሱ መጨመሪያ

ራሱ በራሱ መጨመሪያ ቃላቶች ወይንም አኅጽሮተ ቃሎች የሚጀምሩ በ ሁለት አቢይ ፊደሎች ወደ ተመሳሳይ የ ተለዩ ዝርዝር ውስጥ: ይህ ገጽታ የሚሰራው የ ትክክለኛ ሁለት አቢይ ፊደሎች ምርጫ ወይንም አቢይ የ መጀመሪያ ፊደል በ ሁሉም አረፍተ ነገር ምርጫ ውስጥ ሲመረጥ ነው በ [T] አምድ በ ምርጫዎች tab በዚህ ንግግር ውስጥ

የ ንግግር ቁልፎች

እንደ ነበር መመለሻ

የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው

መሰረዣ

ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ

እሺ

ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ