ምርጫዎች

ይምረጡ ከ ምርጫዎች ውስጥ ለ ራሱ በራሱ ስህተት እንዲያርም እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች - ምርጫዎች tab


መተኪያ ሰንጠረዥ ይጠቀሙ

እርስዎ እየጻፉ ከሆነ የ ፊደል ቅልቅል ከ አቋራጭ ቁልፍ ጋር የሚመሳሰል በ መቀየሪያ ሰንጠረዥ የ ፊደል ቅልቅል መቀየር ይቻላል በ ጽሁፍ መቀየሪያ

በ ሁለት አቢይ ፊደል የሚጀምር ቃል ማረሚያ TWo INitial CApitals

እርስዎ ከጻፉ በ ቃላት መጀመሪያ ላይ "WOrd" በ ሁለት አቢይ ፊደል: ሁለተኛው አቢይ ፊደል ራሱ በራሱ ወደ ታችኛው ጉዳይ ፊደል ይቀየራል

ለ ሁሉም አረፍተ ነገር የ መጀመሪያውን ፊደል በ አቢይ ፊደል መጻፊያ

ለ ሁሉም አረፍተ ነገር የ መጀመሪያውን ፊደል በ አቢይ ፊደል መጻፊያ

ራሱ በራሱ *ማድመቂያ*: /ማዝመሚያ/: -በላዩ ላይ መሰረዣ- እና _ከ ስሩ ማስመሪያ_

Automatically applies bold, italic, strikethrough or underline formatting to text enclosed by asterisks (*), slashes (/), hyphens (-), and underscores (_), respectively. These characters disappear after the formatting is applied.

የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ ገጽታ አይሰራም የ ባህሪዎች አቀራረብ * / - _ ከ ገባ በ ማስገቢያ ዘዴ ማረሚያውስጥ:


URL ማስታወሻ

ራሱ በራሱ hyperlink መፍጠሪያ በሚጽፉ ጊዜ URL.

ጭረቶችን መቀየሪያ

መቀየሪያ አንድ ወይንም ሁለት ጭረቶች በ ትልቅ ጭረት (የሚቀጥለውን ሰንጠረዥ ይመልከቱ)

ጽሁፍ ይቀየራል እርስዎ ከጻፉ በኋላ ነጭ ክፍተት ቦታ (ክፍተት: tab: ወይንም ማስገቢያ). በሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ: የ A እና B የሚወክለው ጽሁፍ የያዙ ፊደሎች ነው ከ A እስከ z ወይንም አሀዞች ከ 0 እስከ 9.

የጻፉት ጽሁፍ:

የሚያገኙት ውጤት:

A - B (A, ክፍተት: መቀነሻ: ክፍተት: B)

A - B (A, ክፍተት: አማርኛ-ጭረት: ክፍተት: B)

A - B (A, ክፍተት: መቀነሻ: መቀነሻ: ክፍተት: B)

A - B (A, ክፍተት: አማርኛ-ጭረት: ክፍተት: B)

A - B (A, መቀነሻ: መቀነሻ: B)

A - B (A, አማርኛ-ጭረት: B)
(ይህን ማስታወሻ ከ ሰንጠረዥ በታች በኩል ይመልከቱ)

A-B (A, መቀነሻ: B)

A-B (ያልተቀየረ)

A -B (A, ክፍተት: መቀነሻ: B)

A -B (ያልተቀየረ)

A --B (A, ክፍተት: መቀነሻ: መቀነሻ: B)

A - B (A, ክፍተት: አማርኛ-ጭረት: B)


የ ማስታወሻ ምልክት

ጭረት ካለ በ አሀዞች መካከል ወይንም ጽሁፍ የ Hungarian ወይንም Finnish ቋንቋ መለያ: ከዛ ሁለት ጭረቶች በ ተከታታይ A--B ይገባል ይቀየራል በ en-dash ከ em-dash ይልቅ


ድርብ ክፍተቱን ተወው

ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ ተከታታይ ክፍተቶችን በ ነጠላ ክፍተት መቀየሪያ

የ ንግግር ቁልፎች

እንደ ነበር መመለሻ

የ ተሻሻሉትን ዋጋዎች እንደ ነበር መመለሻ ወደ tab ገጽ ወደ ነባር ዋጋቸው

መሰረዣ

ንግግሩን መዝጊያ እና ለውጦቹን ማስወገጃ

እሺ

ለውጦቹን ማስቀመጫ እና ንግግሩን መዝጊያ