በራሱ አራሚ
ራሱ በራሱ በሚጽፉ ጊዜ ፊደል ማረሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ
በራሱ አራሚ ማሰናጃ የሚፈጸመው እርስዎ የ ክፍተት ማስገቢያውን ሲጫኑ ነው ቃል ካስገቡ በኋላ
የ በራሱ አራሚ ገጽታ ለ ማብራት እና ለ ማጥፋት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ማስገቢያ እና በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በምጽፍ ጊዜ: የ በራሱ አራሚ ማሰናጃ ለ ጠቅላላ ሰነዱ ለ መፈጸም: ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ – መፈጸሚያ: