ቻይንኛ መቀየሪያ
የ ተመረጠውን የ ቻይኛኛ ጽሁፍ ከ አንዱ ወደ ሌላው መጻፊያ ስርአት ይቀይራል: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ጠቅላላ ሰነዱ ይቀየራል: እርስዎ ይህን ትእዛዝ ብቻ መጠቀም ይችላሉ እርስዎ ካስቻሉ የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ መሳሪያዎች - ምርጫዎች - ቋንቋዎች ማሰናጃ - ቋንቋዎች.
የ መቀየሪያ አቅጣጫ
የ መቀየሪያ አቅጣጫ ይምረጡ
ባህላዊ ቻይንኛ ወደ ቀላል ቻይንኛ
መቀየሪያ የ ተለመደ ቻይንኛ ጽሁፍ ባህሪዎች ወደ ቀላል ቻይንኛ ጽሁፍ ባህሪዎች: ይጫኑ እሺ የ ተመረጠውን ጽሁፍ ለ መቀየር: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ጠቅላላ ሰነዱ ይቀየራል
ቀላል ቻይንኛ ወደ ባህላዊ ቻይንኛ
መቀየሪያ ከ ቀላል ቻይንኛ ጽሁፍ ባህሪዎች ወደ ተለመደ ቻይንኛ ጽሁፍ ባህሪዎች: ይጫኑ እሺ የ ተመረጠውን ጽሁፍ ለ መቀየር: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ጠቅላላ ሰነዱ ይቀየራል
መደበኛ ደንቦች
መደበኛ ደንቦች ቃሎች ናቸው ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው በ ባህላዊ እና በ ቀላል ቻይንኛ ውስጥ ነገር ግን የሚጻፉት በ ተለያዩ ባህሪዎች ነው
መደበኛ ደንቦች መተርጎሚያ
ቃላቶች መቀየሪያ ሁለት ወይንም ተጨማሪ ባህሪዎች ያላቸው በ ዝርዝር ውስጥ በ መደበኛ ደንብ: ዝርዝሩ ከ ታሰሰ በኋላ: ቀሪው ጽሁፍ ባህሪ በ ባህሪ ይቀየራል
ደንብ ማረሚያ
መክፈቻ የ መዝገበ ቃላት ማረሚያ ንግግር: እርስዎ የ ዝርዝር መቀየሪያ ደንቦችን የሚያርሙበት