LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ እቅድ እና ማስቆሚያ ባህሪዎች ማሰናጃ ለ ጽሁፍ በ ተመረጠው የ መሳያ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - እቃ - የ ጽሁፍ ባህሪዎች ንድፍ - መግለጫ የ ጽሁፍ ባህሪዎች ጽሁፍ
ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው ለ መሳያ እቃዎች ብቻ ነው ጽሁፍ በያዘው: ለምሳሌ: ለ አራት ማእዘኖች: ነገር ግን ለ መስመሮች አይደለም
በ ተመረጠው መሳያ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ የ ማስቆሚያ ባህሪዎች እቅድ ማሰናጃ
በ ተመረጠው የ መሳያ እቃ ውስጥ የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ውጤት መጨመሪያ
Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.