ስርጭት
ማሰራጫ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ ተጨማሪ የ ተመረጡ እቃዎችን እኩል በ አግድም አክሲስ ወይንም በ ቁመት አክሲስ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ክፍተት በ እቃዎች መካከል እኩል ማሰራጨት ይችላሉ
Objects are distributed with respect to the outermost objects in the selection
በ አግድም
ለ ተመረጠው እቃ የ አግድም ስርጭት ይወስኑ
ምንም
እቃዎቹን በ አግድም አያሰራጭም
በ ግራ
ማሰራጫ የ ተመረጡ እቃዎችን: ስለዚህ የ እቃዎች የ ግራ ጠርዞች እኩል ክፍተት አንዱ ከ አንዱ ጋር እንዲኖራቸው
መሀከል
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ አግድም መሀከል ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ
ክፍተት
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ አግድም መሀከል ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ
በ ቀኝ
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ አግድም መሀከል ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ
በ ቁመት
ለ ተመረጠው እቃ የ ቁመት ስርጭት ይወስኑ
ምንም
እቃዎቹን በ ቁመት አያሰራጭም
ከ ላይ
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ ላይ ጠርዝ ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ
መሀከል
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ ቁመት ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ
ክፍተት
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ ቁመት ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ
ከ ታች
የ ተመረጡትን እቃዎች ማሰራጫ: ስለዚህ የ ታች ጠርዝ ለ እቃው እኩል ይሰራጫል አንዱ ከ አንዱ አጠገብ