ጂዮሜትሪ
የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ማስተካከያ: እርስዎ ማሻሻል የሚችሉት የ 3ዲ እቃ ቅርጽ ከ 2ዲ እቃ በ መቀየር የ ተፈጠረ ነው: 2ዲ እቃ ወደ 3ዲ ለ መቀየር እቃውን ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ወይንም መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ማዞሪያ እቃ .
ጂዮሜትሪ
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ቅርጽ ባህሪዎች መግለጫ
ክብ ጠርዞች
የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ጠርዝ በ ምን ያህል ክብ ማድረግ እንደሚፈልጉ መጠን ያስገቡ
የተመጠነ ጥልቀት
የ ተመረጠውን የ 3ዲ እቃ ፊት ለ ፊት በኩል በምን ያህል መጠን መጨመር ወይንም መቀነስ እንደሚፈልጉት መጠን ያስገቡ
የ ማዞሪያ አንግል
የ ማዞሪያ አንግል በ ዲግሪዎች ያስገቡ ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ማዞሪያ
ጥልቀት
ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ የ ማሾለኪያ ጥልቀት ያስገቡ: ይህ ምርጫ ዋጋ አይኖረውም ለ 3ዲ እቃዎች ማዞሪያ
ክፋዮች
እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ክፍያውን ቁጥር ለ 3ዲ ማዞሪያ እቃ መሳያ የ ተጠቀሙበትን
በ አግድም
የ አግድም ክፍያ ቁጥር ያስገቡ ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ማዞሪያ
በ ቁመት
የ ቁመት ክፍያ ቁጥር ያስገቡ ለ ተመረጠው የ 3ዲ እቃ ማዞሪያ
መደበኛ
እርስዎን ማሻሻል ያስችሎታል የ 3ዲ ገጽታ ማቅረቢያ ዘዴ
የተወሰነ-እቃ
መቀየሪያ በ 3ዲ አካል እንደ እቃው ቅርጽ አይነት: ለምሳሌ: ክብ ቅርጽ ይቀየራል ወደ spherical አካል
የተወሰነ-እቃ
ጠፍጣፋ
ማቅረቢያ የ 3ዲ ገጽታ እንደ ፖሊጎን
ጠፍጣፋ
ስፌሪካል
ማቅረቢያ ለስላሳ የ 3ዲ ገጽታ
ስፌሪካል
መደበኛ መገልበጫ
የ ብርሃን ምንጭ መቀየሪያ
መደበኛ መገልበጫ
በ ሁለት-በኩል የ ብርሃን ምንጭ
እቃውን ከ ውስጥ እና ከ ውጪ ብርሃናማ ያደርገዋል: ለ መጠቀም የ አካባቢ ብርሃን ምንጭ: ይጫኑ ይህን ቁልፍ እና ከዛ ይጫኑ የ መደበኛ መገልበጫ ቁልፍ
በ ሁለት-በኩል የ ብርሃን ምንጭ
በ ሁለቱም-ጎን በኩል
መዝጊያ ቅርጹን የ 3ዲ እቃ የተፈጠረው በ ነፃ መስመር በማሾለክ (መቀየሪያ - ወደ 3ዲ).
በ ሁለቱም-ጎን በኩል