LibreOffice 6.1 እርዳታ
የተመረጠው አቀራረብ አምድ(ዶች)
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ ለ አምድ ራስጌ በዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ መክፈቻ - ይምረጡ የ አምድ አቀራረብ
ለተመረጠው ክፍል(ሎች) አቀራረቡን መወሰኛ
የ አሁኑን ክፍል ወይንም የ ተመረጡትን ክፍሎች ይዞታዎች ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ