የ ዳታ ምንጮች

ይህ ክፍል የ ያዘው መረጃ ስለ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዦች መቃኛ እና ማረሚያ ነው

ዳታቤዝ ባጠቃላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ ዳታ ምንጭ መቃኛ መጠቀም አይችሉም በ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ተከፈተ የ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ


የ ዳታ ምንጭ መቃኛ

ለ ዳታ ምንጭ መቃኛ ትእዛዞች የሚገኙት በ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ እና በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ነው

መዝገቦች መምረጫ

መዝገብ ለ መምረጥ ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ: ይጫኑ በ ረድፍ ራስጌ ላይ: ወይንም ይጫኑ የ ረድፍ ራስጌ: እና ከዛ የ ቀስት ቁልፎች ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ይጠቀሙ

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚገልጸው እንዴት እንደሚመርጡ ነው እያንዳንዱን አካላቶች ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ:

ምርጫዎች

ተግባር

መዝገብ

የ ረድፍ ራስጌ ይጫኑ

በርካታ መዝገቦች ወይንም በ ምርጫ ማስወገጃ

ተጭነው ይያዙ እና ይጫኑ የ ረድፉን ራስጌ

አምድ

የ አምድ ራስጌ ይጫኑ

የ ዳታ ሜዳ

የ ዳታ ሜዳ ይጫኑ

ጠቅላላ ገጹ

ይጫኑ በ ረድፍ ራስጌ የ አምድ ራስጌዎች ውስጥ


የ ሰንጠረዥ ዳታ እቃ መደርደሪያ (የ ሰንጠረዥ ዳታ ማረሚያ)

ምልክት

እርስዎን ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ መዝገቦችን ማረም: መጨመር: ወይንም ማጥፋት ያስችሎታል

ዳታ መቁረጫ: ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ

እርስዎ መዝገቦች መቁረጥ: ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይችላሉ ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ: የ ዳታ ምንጭ መቃኛ እንዲሁም መዝገቦችን መጎተት እና መጣል ይደግፋል: ወይንም ጽሁፍ እና ቁጥሮች ከ ሌሎች LibreOffice ፋይሎች ውስጥ

እርስዎ መጎተት እና መጣል አይችሉም ወደ አዎ/አይ binary: ምስል: ወይንም የ መቁጠሪያ ሰንጠረዥ ሜዳዎች

የ ማስታወሻ ምልክት

መጎተት እና መጣል የሚሰራው ለ ማረሚያ ዘዴ ብቻ ነው


የ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ

የ ዳታ መደርደሪያውን ሰንጠረዥ ይጠቀሙ ዳታ መመልከቻውን ለመቆጣጠር

መቃኛ በ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ

ይጠቀሙ የ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ ከ ታች በኩል ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ ለ መቃኘት በ ተለያዩ መዝገቦች ውስጥ

የ መጀመሪያው መዝገብ

ምልክት

በ ሰንጠረዥ ውስጥ ወደ መጀመሪያው መዝገብ መሄጃ

ቀደም ያለው መዝገብ

ምልክት

በ ሰንጠረዡ ውስጥ ቀደም ወዳለው መዝገብ መሄጃ

ከፍተኛ ቁጥር

እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን የ መዝገብ ቁጥር ይጻፉ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያውን

የሚቀጥለው መዝገብ

ምልክት

በ ሰንጠረዡ ውስጥ ወደሚቀጥለው መዝገብ መሄጃ

የ መጨረሻው መዝገብ

ምልክት

በ ሰንጠረዡ ውስጥ ወደ መጨረሻው መዝገብ መሄጃ.

አዲስ መዝገብ

ምልክት

ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ አዲስ መዝገብ ማስገቢያ መዝገብ ለ መፍጠር: ይጫኑ ኮከብ (*) ቁልፍ ከ ሰንጠረዡ ከ ታች በኩል የሚታየውን: ባዶ ረድፍ ይጨመራል ከ ሰንጠረዡ በ ታች በኩል

የ መዝገቦች ቁጥር

የ መዝገብ ቁጥር ማሳያ: ለምሳሌ: "መዝገብ 7 ከ 9(2)" የሚያሳየው ሁለት መዝገቦች (2) ተመርጠዋል በ ሰንጠረዥ 9 መዝገቦች ከያዘ ውስጥ: እና መጠቆሚያው በ መዝገብ ቁጥር 7. ውስጥ ነው

ሰንጠረዦች ማደራጃ

የ ሰንጠረዥ አቀራረብ ጋር ለ መድረስ በ ቀኝ-ይጫኑ የ አምድ ራስጌ ወይንም የ ረድፍ ራስጌ

የ ሰንጠረዥ አቀራረብ

አቀራረብ የ ተመረጠውን ረድፍ(ፎች)

የ ረድፍ እርዝመት

የ አሁኑን ረድፍ ወይንም የ ተመረጠውን ረድፍ እርዝመት መቀየሪያ

ረድፎች ማጥፊያ

የተመረጠውን ረድፍ(ፎች) ማጥፊያ

የ አምድ አቀራረብ

የተመረጠው አቀራረብ አምድ(ዶች)

የ አምድ ስፋት

የ አሁኑን አምድ ወይንም የ ተመረጠውን አምድ ስፋት መቀየሪያ

አምዶች መደበቂያ

የ ተመረጠውን አምድ(ዶች) መደበቂያ: የ ተደበቁ አምዶችን ለማሳየት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ማንኛውም የ አምድ ራስጌ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ አምዶች ማሳያ.

አምዶች ማሳያ

የ ተመረጠውን አምድ ማሳያ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን አምድ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: ወይንም ይጫኑ ሁሉንም የ ተደበቁ አምዶችን ለማሳየት