የ አምድ ስፋት
የ አሁኑን አምድ ወይንም የ ተመረጠውን አምድ ስፋት መቀየሪያ
እርስዎ የ አምድ ስፋት መቀየር ይችላሉ በ መጎተት መከፋፈያውን ከ አምድ ራስጌ አጠገብ ያለውን በ ክፍል ይዞታዎች በ አምድ ስፋት ልክ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መከፋፈያው ላይ
ስፋት
መጠቀም የሚፈልጉትን የ አምድ ስፋት ያስገቡ
ነባር ዋጋ ራሱ በራሱ
የ አሁኑን ፊደል መሰረት ባደረገ የ አምድ ስፋት ራሱ በራሱ ያስተካክላል