የ ረድፍ እርዝመት

የ አሁኑን ረድፍ ወይንም የ ተመረጠውን ረድፍ እርዝመት መቀየሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ ረድፍ - እርዝመት

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ የ ረድፍ ራስጌ በዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ መክፈቻ - ይምረጡ የ ረድፍ እርዝመት


እርዝመት

መጠቀም የሚፈልጉትን የ ረድፍ እርዝመት ያስገቡ

ነባር ዋጋ

የ ረድፍ እርዝመት ማስተካከያ ወደ ነባር ቴምፕሌት መሰረት ባደረገ መጠን: የ ነበሩት ይዞታዎች በ ቁመት ተከርክመው ይታያሉ: እርስዎ ትልቅ ይዞታዎች በሚያስገቡ ጊዜ እርዝመቱ ራሱ በራሱ አይጨምርም