የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ
በ ተመረጠው የ መሳያ እቃ ውስጥ የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ውጤት መጨመሪያ
የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ተጽዕኖው
እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ውጤት ይምረጡ: እና ከዛ የ ውጤቱን ባህሪዎች ያሰናዱ
ተጽዕኖው
በ ተመረጠው የ መሳያ እቃ ውስጥ የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ውጤት መጨመሪያ: የ እንቅስቃሴውን ውጤት ለ ማስወገድ ይምረጡ ውጤት የለም
ወደ ግራ
ጽሁፍ ከ ቀኝ ወደ ግራ መሸብለያ
የ ግራ ቀስት
ወደ ቀኝ
ጽሁፍ ከ ግራ ወደ ቀኝ መሸብለያ
የ ቀኝ ቀስት
ወደ ላይ
ጽሁፍ ከ ታች ወደ ላይ መሸብለያ
ቀስት ወደ ላይ
ቀስት ወደ ታች
ጽሁፍ ከ ላይ ወደ ታች መሸብለያ
ቀስት ወደ ታች
ባህሪዎች
ከ ውስጥ መጀመሪያ
ጽሁፍ ይታያል እና በ መሳያ እቃ ውስጥ ጽሁፍ ይታያል ውጤቱ ሲፈጸም
በሚወጡ ጊዜ የሚታየው ጽሁፍ
ጽሁፍ እንደታየ ይቆያል ውጤቱ ከ ተፈጸመ በኋላ
የ እንቅስቃሴ ውጤቶች
የ ዙር ምርጫ ያሰናዱ ለ እንቅስቃሴ ውጤት
የሚቀጥል
የ እንቅስቃሴ ውጤት በ ተከታታይ ማጫወቻ: ለ ተወሰነ ቁጥር ጊዜ ውጤቱን ማጫወቻ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ያጽዱ እና ቁጥር ያስገቡ በ ተከታታይ ሳጥን ውስጥ
የሚቀጥል ሳጥን
እንቅስቃሴው በ ተከታታይ ምን ያህል ጊዜ እንዲታይ እንደሚፈልጉ ቁጥር ያስገቡ
ጭማሪዎች
ለ ጽሁፍ መሸብለያ የ ጭማሪውን ዋጋ መወሰኛ
ፒክስሎች
የ ጭማሪ ዋጋ በ ፒክስሎች መለኪያ
የ ጭማሪ ሳጥን
ጽሁፉ የሚሸበለልበት የ ጭማሪውን ቁጥር ያስገቡ
ማዘግያ
ውጤቱን እንደገና ከ መደገሙ በፊት የሚቆይበትን ጊዜ መጠን መወሰኛ
ራሱ በራሱ
LibreOffice ራሱ በራሱ ይወስናል ውጤቱ እንደገና ከ መደገሙ በፊት የሚቆይበትን ጊዜ: የ ማዘግያ ጊዜ በ እጅ ለማስገባት: ይህን ምልክት ማድረጊያ ያጽዱ እና ቁጥር ያስገቡ በ ራሱ በራሱ ሳጥን ውስጥ
ራሱ በራሱ ሳጥን
ውጤቱ እንደገና ከ መደገሙ በፊት የሚቆይበትን መጠን ጊዜ ያስገቡ