ከ ቡድን መውጫ

ከ ቡድን መውጫ: ስለዚ እርስዎ ማረም አይችሉም እያንዳንዱ እቃ በ ቡድን ውስጥ እርስዎ በ ታቀፋ ቡድን ውስጥ ካሉ: የሚዘጋው የ ታቀፈው ቡድን ብቻ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - ከ ቡድን መውጫ (ለ ጽሁፍ ሰነዶች: ሰንጠረዦች)

ይምረጡ ማሻሻያ - ከ ቡድን መውጫ (ለ መሳያ ሰነዶች)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ከ ቡድን መውጫ

ምልክት

ከ ቡድን መውጫ