ቡድን ማስገቢያ

የ ተመረጠውን ቡድን መክፈቻ: ስለዚህ እርስዎ እያንዳንዱን እቃዎች ማረም ይችላሉ: የ ተመረጠውን ቡድን እቅፍ ቡድን ከያዘ: እርስዎ ይህን ትእዛዝ መድገም ይችላሉ በ ንዑስ ቡድኖች ላይ ይህ ትእዛዝ እቃዎችን በቋሚነት አይለያይም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - ወደ ቡድን መግቢያ (ለ ጽሁፍ ሰነዶች: ሰንጠረዦች)

ይምረጡ ማሻሻያ - ቡድን ያስገቡ (ለ መሳያ ሰነዶች)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ቡድን ማስገቢያ

ምልክት

ቡድን ማስገቢያ


የ ምክር ምልክት

ከ ቡድን ውስጥ እያንዳንዱ እቃ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙ , እና ከዛ እቃውን ይጫኑ