መለያያ

የ ተመረጡትን ቡድኖች ወደ እያንዳንዱ እቃ መከፋፈያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - መለያያ (የ ጽሁፍ ሰነዶች፡ ሰንጠረዦች)

ይምረጡ ማሻሻያ - መለያያ (ለ መሳያ ሰነዶች)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ መለያያ

ምልክት

መለያያ


የ ታቀፉ ቡድኖችን ለ መለያየት ከ ቡድን ውስጥ: እርስዎ ይህን ትእዛዝ ለ እያንዳንዱ ንዑስ ቡድን መድገም አለብዎት