ቡድን

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ማድረጊያ: እንደ ነጠላ እቃ ማንቀሳቀስ እንዲቻል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - ቡድን (ለ ጽሁፍ ሰነዶች፡ ሰንጠረዦች)

ይምረጡ ማሻሻያ - ቡድን (ለ መሳያ ሰነዶች)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ቡድን - ቡድን (ለ ፎርም እቃዎች)

ምልክት

ቡድን


የ እያንዳንዱ እቃዎች ባህሪዎች ይጠበቃሉ እርስዎ እቃዎችን በ ቡድን ካደረጉ በኋላ: እርስዎ ቡድኖችን ማቀፍ ይችላሉ: ይህም ማለት: እርስዎ ቡድን ሊኖሮት ይችላል በ ቡድን ውስጥ