ነጥቦች ማረሚያ

የ ተመረጠውን የ መሳያ እቃ ቅርጽ እርስዎን መቀየር ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማረሚያ - ነጥቦች

ምልክት

ነጥቦች ማረሚያ


የ ተመረጠውን የ መሳያ እቃ ቅርጽ ለ መቀየር: ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ መደርደሪያ ላይ: እና ከዛ ይጎትቱ አንዱን ነጥብ ከ እቃው ላይ