እንደ ባህሪ

የ ተመረጠውን እቃ እንደ ባህሪ ማስቆሚያ በ አሁኑ ጽሁፍ ውስጥ: የ ተመረጠው እቃ እርዝመት ከ አሁኑ ፊደል መጠን በላይ ከ በለጠ: እቃውን የያዘው መስመር እርዝመት መጠን ይጨምራል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማስቆሚያ - እንደ ባህሪ