LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ተመረጠውን አካል እንደ ባህሪ ማስቆሚያ: ይህ መግለጫ ዝግጁ የሚሆነ ለ ንድፍ እቃዎች ብቻ ነው
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ማስቆሚያ - ለ ባህሪ
ማስቆሚያው ከ ባህሪው ፊት ለ ፊት ይታያል
ንድፍ ለ ማሰለፍ ለ ባህሪ ካስቆሙት አንፃር ወደ: በ ቀኝ-ይጫኑ ንድፉ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ምስል ይጫኑ የ አይነት tab: እና ከ ቦታ አካባቢ ውስጥ: ይምረጡ ባህሪ በ ወደ ሳጥኖች ውስጥ