ወደ ገጽ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ ማስቆሚያ

በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ያስገቡት እቃ ይቆማል እርስዎ ጽሁፍ ቢያስገቡ ወይንም ቢያጠፉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማስቆሚያ - ለ ገጽ


የ ማስቆሚያ ምልክት የሚታየው በ ገጹ ከ ላይ በ ግራ በኩል ነው