LibreOffice 6.1 እርዳታ
ለ ተመረጠው እቃ የ ማስቆሚያ ምርጫ ማሰናጃ
የ ተመረጠው እቃ በ ክፈፍ ውስጥ ከሆነ: እርስዎ እቃውን በ ክፈፍ ውስጥ ማስቆም ይችላሉ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ማስቆሚያ
የ ፎርም ንድፍ እቃ መደርደሪያ መክፈቻ: ይጫኑ
ማስቆሚያ መቀየሪያ
በ ማስቆሚያ ምርጫ መካከል መቀያየር ያስችሎታል:
የ ተመረጠውን እቃ ወደ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ ማስቆሚያ
ማስቆሚያ የ ተመረጠውን እቃ በ ክፍል ውስጥ የ ማስቆሚያ ምልክት ይታያል ከ ላይ በ ግራ በኩል በ ክፍሉ ውስጥ
የ ተመረጠውን አካል እንደ ባህሪ ማስቆሚያ: ይህ መግለጫ ዝግጁ የሚሆነ ለ ንድፍ እቃዎች ብቻ ነው
የ ተመረጠውን እቃ እንደ ባህሪ ማስቆሚያ በ አሁኑ ጽሁፍ ውስጥ: የ ተመረጠው እቃ እርዝመት ከ አሁኑ ፊደል መጠን በላይ ከ በለጠ: እቃውን የያዘው መስመር እርዝመት መጠን ይጨምራል
የ ተመረተውን እቃ በ ክፈፉ ዙሪያ ማስቆሚያ