ወደ ኋላ መላኪያ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ታች አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ታች መደርደሪያው ላይ ይሆናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማዘጋጃ - ወደ ኋላ መላኪያ (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)

ይምረጡ ማሻሻያ - ማዘጋጃ - ወደ ኋላ መላኪያ (LibreOffice መሳያ)

+መቀነሻ ምልክት (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ማዘጋጃ - ወደ ኋላ መላኪያ (LibreOffice ማስደነቂያ)

ምልክት

ወደ ኋላ መላኪያ