ወደ ፊት ማምጫ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ላይ አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ላይ መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች ፊት ለ ፊት ይሆናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማዘጋጃ - ወደ ፊት ማምጫ (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)

ይምረጡ ማሻሻያ - ማዘጋጃ - ወደ ፊት ማምጫ (LibreOffice መሳያ)

Shift++መደመሪያ ምልክት (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ማዘጋጃ - ወደ ፊት ማምጫ (LibreOffice ማስደነቂያ)

ምልክት

ወደ ፊት ማምጫ