LibreOffice 6.1 እርዳታ
የተመረጠውን እቃ(ዎች) ክምር ደንብ መቀየሪያ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ማዘጋጃ (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)
የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ - ይምረጡ ማዘጋጃ (LibreOffice ማስደነቂያ: LibreOffice መሳያ)
ይምረጡ ማሻሻያ - ማዘጋጃ (LibreOffice መሳያ)
ማዘጋጃ
በ እርስዎ ሰነድ ላይ እያንዳንዱ እቃ ተሳክቶ የተከመረው ቀደም ባለው እቃ ላይ ነው: ይጠቀሙ የ ማዘጋጃ ትእዛዞች ለመቀየር ማዘጋጃውን የ መከመሪያው ደንብ እቃ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መቀየር አይችሉም የ ጽሁፍ መከመሪያ ደንብ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ላይ አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ላይ መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች ፊት ለ ፊት ይሆናል
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ላይ አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ላይ መደርደሪያው ላይ ይሆናል
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ታች አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ታች መደርደሪያው ላይ ይሆናል
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ታች አንድ ደረጃ ማንቀሳቀሻ: ስለዚህ ከ ታች መደርደሪያው ላይ ከ እቃዎች በስተ ጀርባ ይሆናል
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፊት ለፊት ማንቀሳቀሻ
የ ተመረጠውን እቃ ከ ጽሁፉ ኋላ ማንቀሳቀሻ