በ አግድም

የ ተመረጠውን እቃ(ዎች) በ አግድም ከ ግራ ወደ ቀኝ መገልበጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - መገልበጫ - በ አግድም (LibreOffice ለ መሳያ)

ይምረጡ አቀራረብ - ምስል እና ከዛ ይጫኑ የ ምስል tab

ይምረጡ አቀራረብ - መገልበጫ - በ አግድም

በ ቀኝ-ይጫኑ የ ተመረጠውን እቃ እና ከዛ ይምረጡ መገልበጫ - በ እግድም (LibreOffice ማስደነቂያ)