በ ቁመት

የ ተመረጠውን እቃ(ዎች) በ ቁመት ከ ላይ እስከ ታች መገልበጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማሻሻያ - መገልበጫ - በ ቁመት (LibreOffice ለ መሳያ)

ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ምስል tab

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ መገልበጫ - በ ቁመት (ለ ማቅረቢያ ሰነዶች)