LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ተመረጠውን እቃ በ እግድም ወይንም በ ቁመት መገልበጫ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማሻሻያ - መገልበጫ (LibreOffice ለ መሳያ)
ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ምስል tab
መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ መገልበጫ (ለ ማቅረቢያ ሰነዶች)
የ ተመረጠውን እቃ(ዎች) በ ቁመት ከ ላይ እስከ ታች መገልበጫ
የ ተመረጠውን እቃ(ዎች) በ አግድም ከ ግራ ወደ ቀኝ መገልበጫ