ማዘንበያ & የ ጠርዝ ራዲየስ

የ ተመረጠውን እቃ ማዝመሚያ: ወይንም ክብ ማድረጊያ የ አራት ማእዘን እቃ ጠርዝ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና መጠን - ማዘንበያ & የ ጠርዝ ራዲየስ tab


የ ጠርዝ ራዲየስ

እርስዎ ክብ ማድረግ የሚችሉት የ አራት ማእዘን እቃ ጠርዞችን ነው

ራዲየስ

ራዲየስ ያስገቡ ለ ክብ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ጠርዞችን ለ መክበብ

ማዝመሚያ

የ ተመረጠውን እቃ እርስዎ በ ወሰኑት አክሲስ ላይ ማዝመሚያ

አንግል

አንግል ያስገቡ ለ አክሲስ ማዝመሚያ