ግልጽነት

ለ ተመረጠው እቃ እርስዎ መፈጸም ለሚፈልጉት የ ግልጽነት ምርጫ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርትስ ቦታ - ግልጽነት tab (የ ቻርትስ ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ - ግልጽነት tab (የ ማቅረቢያ ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ -የ ቻርት ግድግዳ - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርት ቦታ - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ -የ ቻርት ወለል - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ሁሉንም አርእስቶች - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ዋናው አርእስት - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ንዑስ አርእስት - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - አርእስት (X አክሲስ) - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - አርእስት (Y አክሲስ) - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - አርእስት (Z አክሲስ) - ግልጽነት tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - እቃ ባህሪዎች - የ ዳታ ነጥብ - ግልጽነት - tab (የ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - እቃ ባህሪዎች - ተከታታይ ዳታ - ግልጽነት - tab (የ ቻርት ሰነዶች)


የ ግልጽነት ዘዴ

መፈጸም የሚፈልጉትን የ ግልጽነት አይነት ይወስኑ

ግልጽነት የለም

የ ቀለም ግልጽነት ማጥፊያ ይህ በ ነባር የ ተሰናዳ ነው

ግልጽነት

የ ቀለም ግልጽነት ማብሪያ: ይምረጡ ከ ምርጫ: እና ከዛ ቁጥር ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ: ይህ 0% ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም 100% ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል

የ ግልጽነት ማሽከርከሪያ ቁልፍ

የ አሁኑ ቀለም መሙያ ግልጽነት ማስተካከያ: ያስገቡ ቁጥር በ 0% (ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም) 100% (ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል).

ከፍታ

ወደ አሁኑ ቀለም መሙያ የ ግልጽነት ከፍታ መፈጸሚያ: ይህን ምርጫ ይምረጡ እና ከዛ የ ከፍታ ባህሪዎችን ያሰናዱ

አይነት

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ግልጽነት አይነት ከፍታ ይምረጡ

መሀከል X

የ አግድም ማካካሻ ለ ከፍታ ያስገቡ

መሀከል Y

የ ቁመት ማካካሻ ለ ከፍታ ያስገቡ

አንግል

ለ ተመረጠው ከፍታ ማዞሪያ አንግል ያስገቡ

ድንበር

እርስዎ ለ ግልጽነትን ቦታ ማስተካከል የሚፈልጉበትን መጠን ያስገቡ: ነባር ዋጋ 0% ነው

መጀመሪያ ዋጋ

የ ግልጽነት ዋጋ ያስገቡ ለ ከፍታው መጀመሪያ ነጥብ: 0% በ ውስጡ ምንም የማያሳልፍ 100% በሙሉ ግልጽ የሆነ

መጨረሻ ዋጋ

የ ግልጽነት ዋጋ ያስገቡ ለ ከፍታው መጨረሻ ነጥብ: 0% በ ውስጡ ምንም የማያሳልፍ 100% በሙሉ ግልጽ የሆነ

ቅድመ እይታ

ይጠቀሙ የ ቅድመ እይታ መመልከቻ ለ እርስዎ ለውጦች የ ግልጽነት ውጤቶች ከ መፈጸምዎት በፊት ለ ተመረጠው እቃ ቀለም መሙያ