ቢትማፕስ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ቢትማፕስ ይምረጡ እንደ መሙያ ድግግሞሽ ወይንም ይፍጠሩ የራስዎትን በ ፒክስል ድግግሞሽ: እርስዎ ቢትማፕስ ማምጣት ይችላሉ እና ማስቀመጥ ወይንም ወደ ቢትማፕስ ዝርዝር መጫን ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ - ቢትማፕስ tab


ድግግሞሽ አራሚ

ይህን አራሚ ይጠቀሙ ለ መፍጠር ቀላል: ባለ ሁለት-ቀለም: 8x8 ፒክስል ቢትማፕስ ድግግሞሽ

መጋጠሚያ

ይህን አራሚ ለማስቻል: ይምረጡ የ ባዶ ቢትማፕስ በ ቢትማፕስ ዝርዝር ውስጥ

ማምጫ

እርስዎ ማምጣት የሚፈልጉትን bitmap ፋልገው ያግኙ: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ የ እርስዎ ቢትማፕስ ይጨመራል ከ መጨረሻ በኩል ዝግጁ ከሆኑ ቢትማፕስ ጋር

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ