Hatching

የ hatching ድግግሞሽ ባህሪዎች ማሰናጃ: ወይንም ማስቀመጫ እና መጫኛ የ hatching ዝርዝሮች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ - Hatching tab


ባህሪዎች

የ hatching ምሳሌ መግለጫ ወይንም ማሻሻያ

ክፍተት

እርስዎ በ hatch መስመሮች መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን የ ክፍተት መጠን እዚህ ያስገቡ

አንግል

እርስዎ ለ hatch መስመሮች ማዞሪያ እንዲኖር የሚፈልጉትን የ አንግል መጠን እዚህ ያስገቡ ወይንም ይጫኑ በ አንግል መጋጠሚያ ቦታ ላይ

የ መስመር አይነት

እርስዎ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ hatch መስመር አይነት

የ መስመር ቀለም

የ hatch መስመሮች ቀለም ይምረጡ

የ Hatches ዝርዝር

ዝግጁ የ hatching ንድፎች: እርስዎ ማሻሻል ወይንም መፍጠር ይችላሉ የ ራስዎትን hatching ንድፎች

መጨመሪያ

ወደ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ hatching ማስተካከያ መጨመሪያ: የ እርስዎን hatching ባህሪዎች ይወስኑ: እና ከዛ ይጫኑ ይህን ቁልፍ

ማሻሻያ

የ አሁኑን hatching ባህሪዎች ወደ ተመረጠው hatching መፈጸሚያ: እርስዎ ከ ፈለጉ ድግግሞሹን በ ሌላ ስም ማስቀመጥ ይችላሉ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ