ከፍታ

የ ክፍታ ባህሪዎች ማሰናጃ: ወይንም ማስቀመጫ እና መጫኛ የ ከፍታ ዝርዝር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ - መጋጠሚያ tab


አይነት

ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን አቀራረብ

መሀከል X

የ አግድም ማካካሻ ለ ከፍታ ያስገቡ: ይህ 0% ተመሳሳይ ነው ለ አግድም አካባቢ ለ መጨረሻ ነጥብ ቀለም በ ከፍታ ውስጥ: የ መጨረሻ ነጥብ ቀለም የ ተመረጠው ቀለም ነው በ ሳጥን ውስጥ

መሀከል Y

የ ቁመት ማካካሻ ለ ከፍታ ያስገቡ: ይህ 0% ተመሳሳይ ነው ለ ቁመት አካባቢ ለ መጨረሻ ነጥብ ቀለም በ ከፍታ ውስጥ: የ መጨረሻ ነጥብ ቀለም የ ተመረጠው ቀለም ነው በ ሳጥን ውስጥ

አንግል

ለ ተመረጠው ከፍታ ማዞሪያ አንግል ያስገቡ

ድንበር

መጠን ያስገቡ አካባቢውን ለማስተካከል ለ መጨረሻ ነጥብ ቀለም በ ከፍታ ውስጥ: የ መጨረሻ ነጥብ ቀለም የ ተመረጠው ቀለም ነው በ ሳጥን ውስጥ

ይምረጡ ቀለም የ ማስጀመሪያ ነጥብ ለ ከፍታ

ለ ቀለም ሀይል ያስገቡ ሳጥን ውስጥ: ይህ 0% ተመሳሳይ ነው ከ ጥቁር ጋር: እና 100 % ለ ተመረጠው ቀለም

ይምረጡ ቀለም የ መጨረሻ ነጥብ ለ ከፍታ

የ ቀለም ጥልቀት ያስገቡ ሳጥን ውስጥ: ይህ 0% ተመሳሳይ ነው ከ ጥቁር እና 100 % ለ ተመረጠው ቀለም

መጨመሪያ

ወደ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ ከፍታ ማስተካከያ መጨመሪያ: የ እርስዎን ከፍታ ባህሪዎች ይወስኑ: እና ከዛ ይጫኑ ይህን ቁልፍ

ማሻሻያ

የ አሁኑን ከፍታ ባህሪዎች ወደ ተመረጠው ከፍታ መፈጸሚያ: እርስዎ ከ ፈለጉ: ከፍታውን በ ሌላ ስም ማስቀመጥ ይችላሉ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ከ ማረጋገጫ በኋላ ማጥፊያ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ