ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ምርጫ ማሰናጃ

እርስዎ ማስተካከያ መጨመር ይችላሉ ለ ቀለሞች: ለ ከፍታዎች: ለ hatchings: ለ ሁለት ቀለም ንድፎች: እና ቢትማፕስ ንድፎች ወደ ነባር ዝርዝር ውስጥ በኋላ ለ መጠቀም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ - ቦታ tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና አቀራረብ - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - ቦታ tab (ለ ማቅረቢያ ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ቦታ tab (ለ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - መግለጫ - ቦታ tab (ለ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርት ግድግዳ - ቦታ tab (ለ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርትስ ወለል - ቦታ tab (ለ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርት ቦታ - ቦታ tab (ለ ቻርት ሰነዶች)

ይምረጡ ተንሸራታች - ባህሪዎች - መደብ tab (በ LibreOffice ማስደነቂያ):

ይምረጡ ገጽ - ባህሪዎች - መደብ tab (በ LibreOffice መሳያ):


ምንም

የ ተመረጠውን እቃ አትሙላ

ቀለም

እቃውን እዚህ ገጽ ላይ በ ተመረጠው ቀለም መሙያ

ከፍታ

እቃውን እዚህ ገጽ ላይ በ ተመረጠው ከፍታ መሙያ

ቢትማፕስ

እቃውን እዚህ ገጽ ላይ በ ተመረጠው ቢትማፕስ መሙያ ቢትማፕስ ለ መጨመር ወደ ዝርዝር ውስጥ: ንግግር ይክፈቱ: ይጫኑ የ ቢትማፕስ tab, እና ከዛ ይጫኑ መጨመሪያ / ማምጫ

ንድፍ

እቃውን እዚህ ገጽ ላይ በ ተመረጠው ሁለት ቀለም ንድፍ መሙያ

Hatch

የ ተመረጠውን እቃ መሙያ በ hatching ንድፍ እርስዎ በሚጫኑት በዚህ ገጽ ውስጥ: የ መደብ ቀለም ለ መፈጸም ወደ hatching ንድፍ: ይምረጡ ከ መደብ ቀለም ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ቀለም ከ ዝርዝር ውስጥ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ በፍጥነት መሙያ ምርጫዎች መምረጥ ይችላሉ ከ ዝርዝር ሳጥኖች ውስጥ በ እቃ መሳያ ባህሪዎች እቃ መደርደሪያ ውስጥ


ምልክት

የ ቦታ ዘዴ / መሙያ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ መሙያ አይነት ይምረጡ