መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ማሰናጃ ወይንም እርስዎ መሳል የሚፈልጉት መስመር: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ቀስት ራስጌዎች ወደ መስመር ላይ: ወይንም መቀየር የ ቻርትስ ምልክቶች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - መስመር - መስመር tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማሻሻያ/አዲስ - መስመር tab (ለ ማቅረቢያ ሰነዶች)

ይምረጡ አቀራረብ - አርእስት - ድንበሮች tab (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - መግለጫ - ድንበሮች tab (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - አክሲስ - መስመር tab (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - መጋጠሚያ - መስመር tab (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርትስ ግድግዳ - ድንበሮች tab (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርትስ ወለል - ድንበሮች tab (ቻርትስ)

ይምረጡ አቀራረብ - የ ቻርትስ ቦታ - ድንበሮች tab (ቻርትስ)


የ መስመር ባህሪዎች

ዘዴዎች

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ

ምልክት

የ መስመር ዘዴ

ቀለሞች

ለ መስመር ቀለም ይምረጡ

ምልክት

የ መስመር ቀለም

ስፋት

ይምረጡ የ መስመር ስፋት: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ መለኪያ ክፍል: የ ዜሮ መስመር ስፋት ውጤት በ ቀጭን መስመር አንድ ፒክስል ስፋት ነው በ ውጤት መገናኛ

ምልክት

የ መስመር ስፋት

ግልጽነት

የ መስመር ግልጽነት ያስገቡ: ይህ 100% ማለት በ ውስጡ ብርሃን ያሳልፋል እና 0% ማለት በ ውስጡ ብርሃን አያሳልፍም

ምልክት

በ እርስዎ ቻርትስ ውስጥ የ ዳታ ነጥብ ምልክቶች ምርጫ ማሰናጃ

ይምረጡ

የ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቻርትስ ምልክት ዘዴ ይምረጡ እርስዎ ከ መረጡ ራሱ በራሱ LibreOffice ነባር የ ቻርትስ ምልክት ዘዴ ይጠቀማል

ስፋት

የ ምልክቱን ስፋት ያስገቡ

እርዝመት

ለ ምልክቱ እርዝመት ያስገቡ

መጠን መጠበቂያ

የ ምልክት ተመጣጣኝነት መጠበቂያ እርስዎ አዲስ የ እርዝመት ወይንም የ ስፋት ዋጋ ሲያስገቡ

የ ቀስት ዘዴዎች

እርስዎ የ ቀስት ራስጌ መጨመር ይችላሉ በ አንድ መጨረሻ በኩል: ወይንም በ ሁለቱም መጨረሻ የተመረጠው መስመር በኩል: ለ መጨመር የ ቀስት ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ ቀስት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ በ ቀስት ዘዴዎች tab እዚህ ንግግር ውስጥ

ዘዴ

ለ ተመረጠው መስመር መፈጸም የሚፈልጉትን የ ቀስቶች ራስ ይምረጡ

ስፋት

ለ ቀስት ራስ ስፋት ያስገቡ

መሀከል

የ ቀስት ራስጌ(ዎች) መሀከል ላይ ማድረጊያ በ መጨረሻ ነጥብ(ቦች) በ ተመረጠው መስመር ላይ

ማስማማቱ ጨርሷል

ራሱ በራሱ ማሻሻያ ሁለቱንም የ ቀስት ራስጌ ማሰናጃዎች እርስዎ ሲያስገቡ የ ተለያዩ ስፋት: ይምረጡ የ ተለያዩ የ ቀስት ራስጌ ዘዴ: ወይንም የ ቀስት ራስጌ መሀከል ማድረጊያ

የ ጠርዝ እና የ ባርኔጣ ዘዴ

የ ጥግ ዘዴ

በ መስመር ጠርዞች ላይ የሚጠቀሙትን ቅርጽ ይምረጡ: ትንሽ አንግል ከ ተፈጠረ በ መስመሮች መካከል: የ ስላሽ ቅርጽ ይቀየራል በ ስላሽ ክብ ቅርጽ

የ ባርኔጣ ዘዴ

ይምረጡ ዘዴ ለ መስመር መጨረሻ ባርኔጣ: ባርኔጣ ለ ጭረትም መጨመር ይቻላል

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ