መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - መስመር (ማስደነቂያ እና መሳያ)

ይምረጡ አቀራረብ - እቃ መስመር (መጻፊያ)

ይምረጡ አቀራረብ - ንድፍ - መስመር (ሰንጠረዥ)

መስመር እና መሙያ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

መስመር


መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ማሰናጃ ወይንም እርስዎ መሳል የሚፈልጉት መስመር: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ ቀስት ራስጌዎች ወደ መስመር ላይ: ወይንም መቀየር የ ቻርትስ ምልክቶች

የ መስመር ዘዴዎች

ጭረት ወይንም ነጠብጣብ የ መስመር ዘዴዎች ማረሚያ ወይንም መፍጠሪያ

የ ቀስት ዘዴዎች

የ ቀስት ዘዴዎች ማረሚያ ወይንም መፍጠሪያ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.