ከ ስሩ ማስመሪያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ከ ስሩ ማስመሪያ ወይንም ከ ስሩ የተሰመረበትን ማስወገጃ

መጠቆሚያው በ ቃላቶች ውስጥ ካልሆነ አዲሱ ጽሁፍ ከ ስሩ ይሰመርበታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ዘዴ - ከ ስሩ ማስመሪያ

ምልክት

ከ ስሩ ማስመሪያ