ማድመቂያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያው በ ቃል ውስጥ ከሆነ ጠቅላላ ቃሉ ይደምቃል: የ ተመረጠው ቃል ቀድም ብሎ ደምቆ ከ ነበረ አቀራረቡ ይወገዳል

መጠቆሚያው በ ቃላት ውስጥ ካልሆነ: እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: የ ፊደሉ ዘዴ ይፈጸማል እርስዎ በሚጽፉት ጽሁፍ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ዘዴ - ማድመቂያ

ምልክት

ማድመቂያ