ክፍሎች መክፈያ

መክፈያ ክፍል ወይንም የ ክፍሎች ቡድን በ አግድም ወይንም በ ቁመት እርስዎ ወደሚያስገቡት ክፍል ቁጥር ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ክፍሎች መክፈያ


መክፈያ ክፍሉን ወደ

ቁጥር ያስገቡ ለ ረድፎች ወይንም ለ አምዶች እርስዎ እንዲከፈል ለሚፈልጉት ክፍል(ሎች) ወደ

አቅጣጫ

በ አግድም

መክፈያ የ ተመረጠውን ክፍል(ሎች) ወደሚፈልጉት ቁጥር ረድፎች እርስዎ እንደ ወሰኑት በ መክፈያ ክፍል ወደ ሳጥን ውስጥ

እኩል ማካፈያ

መክፈያ ክፍሎች ወደ እኩል ረድፎች እርዝመት

በ ቁመት

መክፈያ የ ተመረጠውን ክፍል(ሎች) ወደሚፈልጉት ቁጥር አምዶች እርስዎ እንደ ወሰኑት በ መክፈያ ክፍል ወደ ሳጥን ውስጥ