ማዋሀጃ

የ ተመረጡትን የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ወደ አንድ ክፍል መቀላቀያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

ክፍሎች ማዋሀጃ


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ክፍሎችን ማዋሀድ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ መቀመሪያ ስህተት ይፈጥራል በ ሰንጠረዥ ውስጥ