እኩል ማካፈያ

ማሰለፊያ የ ተመረጡትን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ገጽ መስመሮች: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማሰለፊያ ምርጫዎች ለ መጨረሻው መስመር በ አንቀጽ ውስጥ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ማሰለፊያ :

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ - እኩል ማካፈያ (ለ መሳያ ተግባሮች)

መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ማሰለፊያ - እኩል ማካፈያ

ምልክት

እኩል ማካፈያ