LibreOffice 6.1 እርዳታ
ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ ገጽ መስመር
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ - በ ግራ (ለ መሳያ ተግባሮች)
መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር - ይምረጡ ማሰለፊያ - በ ግራ
በ ግራ ማሰለፊያ