LibreOffice 6.1 እርዳታ
ለ አሁኑ ምርጫ የ ማሰለፊያ ምርጫ ማሰናጃ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)
ይምረጡ ማሻሻያ - ማሰለፊያ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice መሳያ)
የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ - ይምረጡ ማሰለፊያ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ)
ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ ገጽ መስመር
ማሰለፊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) ወደ ቀኝ ገጽ መስመር
መሀከል ማድረጊያ የ ተመረጠውን አንቀጽ(ጾች) በ ገጹ ላይ
ማሰለፊያ የ ተመረጡትን አንቀጽ(ጾች) ወደ ግራ እና ወደ ቀኝ የ ገጽ መስመሮች: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማሰለፊያ ምርጫዎች ለ መጨረሻው መስመር በ አንቀጽ ውስጥ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ - ማሰለፊያ :