ከ ታች ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ - ከ ታች (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)

ይምረጡ ማሻሻያ - ማሰለፊያ - ከ ታች (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice መሳያ)

ማሰለፊያ እቃ መደርደሪያ (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ), ይጫኑ

ምልክት

ከ ታች


እቃዎች ወደ ታች ጠርዝ ማሰለፊያ ከ ታች በ ሩቅ በ ምርጫው በኩል እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ