ከ ላይ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ - ከ ላይ (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)

ይምረጡ ማሻሻያ - ማሰለፊያ - ከ ላይ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice መሳያ)

የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ - ይምረጡ ማሰለፊያ - ከ ላይ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice ማስደነቂያ: LibreOffice መሳያ)

ማሰለፊያ እቃ መደርደሪያ (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ), ይጫኑ

ምልክት

ከ ላይ


እቃዎች ወደ ላይ ጠርዝ ማሰለፊያ ከ ላይ በ ሩቅ በ ምርጫው በኩል እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ