በ ቀኝ ማሰለፊያ

የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው የ ቀኝ ጠርዝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ - በ ቀኝ

ይምረጡ ማሻሻያ - ማሰለፊያ - በ ቀኝ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice መሳያ)

ማሰለፊያ እቃ መደርደሪያ (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ), ይጫኑ

ምልክት

በ ቀኝ


እቃዎች ወደ ቀኝ ጠርዝ ማሰለፊያ በ ሩቅ ቀኝ በ ምርጫው በኩል

እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ