በ አግድም መሀከል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
ይህ ትእዛዝ በ ተመረጡት እቃዎች በ ቁመት ቦታ ላይ ምንም ተጽእኖ አይፈጥርም እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - ቡድን ማስገቢያ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ