LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል ከ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ አቀራረብ - ማሰለፊያ - በ ግራ (LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ)
ይምረጡ ማሻሻያ - ማሰለፊያ - በ ግራ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice መሳያ)
የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ - ይምረጡ ማሰለፊያ - በ ግራ (እቃዎች ተመርጠዋል) (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ)
ከ ማሰለፊያ እቃ መደርደሪያ (LibreOffice ማስደነቂያ, LibreOffice መሳያ), ይጫኑ
በ ግራ
እቃዎች ወደ ግራ ጠርዝ ማሰለፊያ በ ሩቅ ግራ በ ምርጫው በኩል
እያንዳንዱን እቃዎች በ ቡድን ውስጥ ለማሰለፍ ይምረጡ አቀራረብ - ቡድን - ቡድን ማስገቢያ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቡድን ለማስገባት: እቃዎች ይምረጡ: በ ቀኝ-ይጫኑ እና ከዛ ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ