ጉዳይ መቀየሪያ

በ ምርጫው ውስጥ የ ባህሪዎች ጉዳይ መቀየሪያ: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ከዛ ቃሉ ይመረጣል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ - ጽሁፍ - ጉዳይ መቀየሪያ


የ አረፍተ ነገር ጉዳይ

የ ተመረጠውን የ መጀመሪያ የ ምእራባውያን ፊደል ባህሪዎች ወደ አቢይ ፊደል መቀየሪያ

የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል

የ ተመረጠውን የ መጀመሪያ የ ምእራባውያን ፊደል ባህሪዎች ወደ ትንሽ ፊደል መቀየሪያ

በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል

የ ተመረጠውን የ መጀመሪያ የ ምእራባውያን ፊደል ባህሪዎች ወደ አቢይ ፊደል መቀየሪያ

ሁሉንም ቃል በአቢይ ፊደል መጻፊያ

የ ተመረጠውን የ መጀመሪያ የ ምእራባውያን ፊደል ባህሪዎች ወደ አቢይ ፊደል መቀየሪያ

ጉዳይ መቀያየሪያ

የ ተመረጠውን የ መጀመሪያ የ ምእራባውያን ፊደል ባህሪዎች መቀያየሪያ

የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

ግማሽ-ስፋት

የ ተመረጠውን የ እሲያ ባህሪዎች በ ግማሽ-ስፋት ባህሪዎች መቀየሪያ

ሙሉ ስፋት

የ ተመረጠውን የ እሲያ ባህሪዎች ወደ ሙሉ-ስፋት ባህሪዎች መቀየሪያ

Hiragana

የ ተመረጠውን የ እሲያ ባህሪዎች ወደ Hiragana ባህሪዎች መቀየሪያ

Katakana

የ ተመረጠውን የ እሲያ ባህሪዎች ወደ Katakana ባህሪዎች መቀየሪያ